Ubuntu Mind Excellence
10/08/2024
#የደሞዝ ስኬል ከመናገራችሁ በፊት ይህንን ማወቅ አለባችሁ! #ቀጣሪዎች እንዴት ነው የሚያስቡት ?
በ10 000 ብር ደሞዝ ልቀጠር ነው !
ዛሬ ከቀኑ 7፡00 ይለቀቃል፡፡
#ሚዲያችንን ይቀላቀሉ ፡፡ https://www.youtube.com/
#በፍቅር የተቀረጸ ነው !
#ኡቡንቱ
Ubuntu Mind Excellence @highlight
04/08/2024
#የጃንጥላው እውነታ
“ዝናቡ ካቆመ በኋላ ጃንጥላ ለሁሉም ሰው ሸክም ይሆንበታል” (Wise Words)
አንዳንድ ሰዎች ከእናንተ የሚያገኙት ጥቅማጥቅሞች ሲቆሙ ታማኝነታቸውም እዚያው ጋር ያበቃል፡፡ እንደገና እስከምታስፈልጓቸው ድረስ ትዝም አትሏቸው፡፡
የራሳችሁንና የቤተሰባችሁን ጤንነትና ሕልውና እስካልነካ ድረስ ከሰዎች ምንም ምላሽ ሳትጠብቁ ሰዎችን መጥቀማችሁን ቀጥሉበት ፡፡ የሰዎች መለዋወጥ የእናንተን መርህ እንዲያበላሸው አትፍቀዱ፡፡ መልካም ሰንበት #ኡቡንቱ ! ከዶ/ር አቡሽ ገጽ የተወደሰ
Want your school to be the top-listed School/college in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Contact the school
Address
Addis Ababa
1001
1001
Opening Hours
| Monday | 09:00 - 17:00 |
| Tuesday | 09:00 - 17:00 |
| Wednesday | 09:00 - 17:00 |
| Thursday | 09:00 - 17:00 |
| Friday | 09:00 - 17:00 |