Ted mobile and software tricks

Ted mobile and software tricks

Share

07/02/2021

የፌስቡክ አካውንታችን ሌላ ሰው ሲጠቀም አጭር የፅሁፍ መልዕክት ሞባይችሁ ላይ እንዲደርሳችሁ ይፈልጋሉ?
እንግደውስ ይህን ይከተሉ።
1.የፌስቡክ አካውንችሁ ውስጥ በተለመደው ሁኔታ ከገቡ በኋላ ሴቲንግ የሚለውን አማራጭ ይጫናሉ ሴቲንግ የሚለው ቦታ እንደ ምትጠቀሙት ብሮዘራችሁ ሰለሚለያይ ፈልጉት
2. በመቀጠልም ከሚመጡት አማራጮች ሴኪዩሪቲ
ሴቲንግ የሚለውን አማራጭ እንመርጣለን ከዚህ በኋላ ሎግ ኢን አለርት የሚለውን አማራጭ እንጫናለን።
3. ከዚህ በኋላም ከተቀመጡት ሶስት አማራጮች ውስጥ ቴክስት ሜሴጅ የሚለው አማራጭን በመጫን የሞባይል ቁጥሮን ያስገባሉ፡፡
4. በመቀጠልም ሴቭ የሚለውን ቁልፍ ሲጫኑ ወደ ሞባይሎ የማረጋገጫ ኮድ ይልክሎታል ይህ ኮድ ሞባይሉ የእርሶ መሆኑን ለማረጋገጥ የሚላክ ሲሆን ያንን ኮድ ኮምፒተሩ ላይ በተቀመጠው ክፍት ቦታ በማስገባት ሴቭ ማለት በመጨረሻም ቁጥሮ የገባበትን ምርጫ በመጫን ሴቭ ቼንጅስ የሚለውን ስትጫኑ አክቲቭ ይሆናል፡፡
ማሳሰቢያ
ይሄን እስቴፕ ተጠቅመን ቤርፊኬሽን አክቲብ ከማድረጋችን በፊት ማወቅ ያለብን

# ምንሞላው ስልክ ቁጥር የራሳችን ሁሌም ከኛጋር የሆነ መሆን አለበት አለበለዚያ ፌስቡካችን ሌላ ስልክ ላይ ወይም ኮምፒውተር ላይ መጠቀም ብንፈልግ በዚያ ስልክ ሚላክልንን ቁጥር ካላስገባን መቸውም መጠቀም አንችልም

24/04/2020

ሞባይል ካርድ እንዳንበላ ማድረግ ስላለብን ነገር እናያለን:: በቅድሚያ እስቲ ቴሌግራም አውቶ ዳውን ሎድ እያደረገ ስለተቸገሩ
የቴሌግራም ፕሮፍይል ይንኩ👉 ሴቲንግ ይንኩ👉ዳታ ኤንድ ስቶሬጅ 👉አውቶ ዳውንሎድ የሚል ማጥፍት ወይም ዌን ዩዚንግ ሞባይል ደታ ወይም ሙዚቃ ቪዲዮ የሚሉትን ማጥፍት ነው ተገላገልን ማለት ነው:: 😬😬😬😬🤫🤫🤫
በመቀጠል የማንኛውም ስልክ ከ አይፎን በስተቀር ዳታ ፍፁም እንዳይቆጥር ለማድረግ የምንችልበት ዘዴ እናያለን ዝግጁ ናችሁ??????????????????
ስልካችንን ሴቲንግ እንነካለን 👉አባውት 👉 ቢዩልድ ነበር👉4 ጊዜ እንመታለን 👉 ናው ዴቨሎፐር ኦን ይለናል👉ባክ እንነካለን 👉ዴቨሎፐር ውስጥ እንገባለን ፍፁም ወደሌላ እንዳይገቡ ወደታች ስናደርገው🤚 ባክግራውንድ ፕሮሰስስ የሚል ይኖረናል👉 እስታንዳርድ ላይ ነው ያለው 🙌ይህ ማለት በጀርባው ቢያንስ 10 አፕልኬሽን ይሰራል ማለት ነው ዳታ እስትሪክት ማድረግ አያድነውም ይህም ማለት ባክግራውንድ ሚለውን ስንነካው ኖ ባክግራውንድን እንመርጣለን እበቃ እስቲ ዳታዎን አብርተው ይደሩ በርግጠኝነት አዳር በርቶ 0.5 ሳንቲም ቢበላ ነው ::💪💪💪💪💪
ማሳሰቢያ ስልኩ በርቶ ሲጠፍ ደግመን መንካት አለብን ወደ ፍብሪካው ሲመለስ ወደ እስታንዳርድ ይመለሳል

Want your business to be the top-listed Media Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address

Addis Ababa