Go Singer Efi
12/05/2026
# (3x)_ሰላም_ኢየሱስ_ነው (2x)
ደጁ ሳይከፈት ግድግዳው ሳይፈርስ
የሰላሙ ጌታ ገባ ኢየሱስ
ለተጨነቁቱ ግራ ለገባቸው
ሰላም ለእናንተ ይሁን ብሎ አሳረፋቸው
# (3x)_ሰላም_ኢየሱስ ነው (2x)
በጠመንጃ አፈ ሙዝ ወይ በእርቅ ድርድር
የተገኘ ሰላም አላየንም በምድር
ከዚህ የተቋጠረ ከዚያ ጋር ተፈታ
ስላልቀደመ ነው የሰላሙ ጌታ
# #ሰላም #(3x)_ሰላም_ኢየሱስ_ነው (2x)
የሃገር መሪዎች ክብር ሥልጣናቹህ
የውክልና ነው ወዶ የሰጣችሁ
ሞኝነት ቢመስልም ጌታን ተቀበሉ
ህዝቡን እንድመራ እኔን ምራ በሉ # (3x)_ሰላም_ኢየሱስ_ነው (2x)
አውራጃው ወረዳው ቀበሌም መንደሩ
ንግዱም ሃይማኖቱም እድር ማህበሩም
ምድር እንዲፈወስ አየር እንዲጠራ
ሁሉም እጁን ያንሳ ኢየሱስን ይጥራ # #ሰላም #(3x)_ሰላም_ኢየሱስ_ነው (2x)
ምሁር ነህ ተማሪ ሃኪም ገበሬዉ
ኢየሱስ ያድናል ጥሪው ላንተም ነው
የትዳርህ ኪዳን ጐጆህ አይፍረስ
የሰላሙ ሉዑል በቤትህ ይንገሥ
# (3x)_ሰላም_ኢየሱስ_ነው (2x)
መጠጥና ዘፈን ጐበዝና ቆንጆው
አቃወሰህ ጤናህ አፈረሰ ጐጆው
ደግሞ የእሳት ፍርድ አለ ከዚህ የባሰዉ
የአምላክ ጥሪ ሰምቶ ላልተመለሰው
እርሱ ስለ እናንተ ያስባልና የሚያስጨንቃችሁን ሁሉ በእርሱ ላይ ጣሉት።
7ኛው ጠቅላላ በሀገራዊ
ምሪጫው እግዝአብሔር የመረጠው ይሾምና ይምራን
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Addis Ababa