Tsedey Bank S.C

Tsedey Bank S.C

Share

06/07/2026

በእያንዳንዱ ዶላር ተጨማሪ 10 ብር ጉርሻ ይውሰዱ!

ሥጦታው አጓጊ ሆኗል፤ በጉርሻ ብቻ ኪስዎን ይሙሉ!

ከውጭ ሀገራት የሚላክልዎትን የአሜሪካን ዶላር በባንካችን የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች በኩል ሲቀበሉ እንዲሁም በእጅዎ ያለውን የአሜሪካን ዶላር በባንካችን ቅርንጫፎች ሲመነዝሩ ከእለቱ የመሸጫ ዋጋ ተጨማሪ 10 ብር ጉርሻ ከባንካችን ይበረከትልዎታል፡፡

የሁሉም ባንክ!

Bank of all!

04/07/2026

አስቸኳይ የጥንቃቄ መልእክት ለውድ ደንበኞቻችን!

✍️የምስጢር ቁጥርዎን በጥንቃቄ ይያዙ፤ ሌሎች እንዳያዩትም ሸፍነው ይጠቀሙ፡፡
✍️መተግበሪያዎችን እንደ Play Store እና App Store ካሉ የታመኑ ምንጮች ብቻ አውርደው ይጠቀሙ፡፡

✍የወዳጅ፣ ጓደኛ፣ ዘመድ ወይም የሥራ ባልደረባዎን ስልክ ወይም ማኅበራዊ ሚዲያ በመጥለፍ በዋትስአፕ፣ በቴሌግራም፣ በፌስቡክ ወይም በአጭር የጽሑፍ መልእክት የሚቀርብልዎን ‹‹የገንዘብ ይላኩልኝ›› ጥያቄ በጥንቃቄ ይመርምሩ፡፡

✍️ከመላክዎ በፊት የጠያቂውን እውነተኛነት/ ትክክለኛነት ያረጋግጡ፡፡

✍️በጽሑፍ ወይም በስልክ ተደውሎ ለሚቀርብልዎ የገንዘብ፣ የአካውንት ወይም የምስጢር ቁጥር መረጃ ጥያቄዎች መልስ አይስጡ!

✍️አጠራጣሪ ጥያቄ ሲያጋጥምዎ ደግሞ ወደ ነጻ የስልክ ቁጥራችን 8220 በመደወል ወይም በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ በመሔድ ያረጋግጡ፡፡

የሁሉም ባንክ!
Bank of all!

Want your business to be the top-listed Finance Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Address

Addis Ababa
9630