T mobile & electronics

T mobile & electronics

Share

07/01/2026
Photos from T mobile & electronics's post 25/12/2025

የ 2028 የስፖርት አለም ምርጥ ፎቶዎች

Photos from T mobile & electronics's post 25/07/2022

DIESEL watch
only 1500 birr
free delivery
call 0966848089
ቁ 1 gelan
ቁ 2 tulu dimtu

11/09/2021

የአዲስ አመት እቅዶን ዘንድሮ ያሳካሉ .
በድጋሜ እንኳን ለ2014 ዐ.ም አዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ እንላለን
አዲስ አመት ሲመጣ ከሌሎች በአሎች በተለየ ከበአሉ ድባብ ባሻገር መጪውን አመት ካለፈው አመት የተሻለ ይሆን ዘንድ ብዙዎቻችን አዳዲስ እቅዶችን እናቅዳለን.ታድያ ይህን ያቀድነውን እቅድ አንዳንዶቻችን ስናሳካ ብዙዎቻችን ሳይሆንልን አመቱን እናጠናቅቃለን .እቅዶቻችን እንዲሳኩ ወይም እንዳይሳኩ የሚያደርጉ ምክንያቶች በዋናነት በ 2 ይከፈላሉ
1 internal factors(የራሳችን ምክንያቶች
2 external factors(ከኛ ቁጥጥር ውጪ የሆኑ ምክንያቶች )
ዛሬ እንደመጀመሪያ በመጪው የህይወት ክፍላችን የወጠነው ሀሳቦች ይሳኩ ዘንድ አንዱና ዋናው የሆነውን internal factor(የግል ሁኔታዎች ) በዋናነት ምን ቢሆኑ የተሻለ እንደሚሆን መነሻ ሀሳብ እንሰጣቹሃለን
የ internal factor ትልቁና ዋናው ነገር አስሳሰባችን ላይ የምንሰራው ስራ ነው
ማድረግ ካለብን ዋና ዋና ጉዳዮች መካከል የሚከተሉት ወሳኝ ናቸው
1.የምናስቀምጣቸው ግቦች እንድናደርጋቸው የሚያነሳሱ(motivate የሚያረጉ) ይሁኑ
2.ፍርሀታችንን አስወግደን የይቻላል መንፈስን እናዳብር.
3.የአእምሮአችንን ትኩረት የሚወስዱ አላስፈላጊ ነገሮችን መቀነስ
4.በጠዋት መነሳት ,የሰውነት እንቅስቃሴ ማድረግ ,በቂ እንቅልፍ ማግኘትና አመጋገብን ማስተካከል
5.ሁሌም ግባችንን ማስታወስና ከግባችን ለመድረስ የሚያስችሉን ተግባራት ማከናወን
6.ነገሮች እንዳሰብነው ባይሄዱ ቆም ብለን መፍትሄ መፈለግ
...ይቀጥላል .

" መልካም የጤናና የስኬት ዘመን ይሁንላቹ"

Want your business to be the top-listed Furniture Store in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

Address

Addis Ababa