Hagere tv

Hagere tv

Share

17/07/2025

ከ41 ሚሊዬን ብር በላይ ተወሰደ‼️
በአማራ ከልል ሰሜን ሸዋ ዞን ጣርማበር ወረዳ መዘዞ ንዑስ ወረዳ በትላንትናዉ እለት ከሌሊቱ 7 ሰዓት ላይ ከ3 ባንኮች ከ41 ሚሊዮን ብር በላይ በታጠቁ ሀይሎች አንደተወሰደ ታውቋል።
በንዑስ ወረዳዉ ከሚገኙ ከቡና ባንክ 11ሚሊዬን 550ሺህ ብር፣ከፀዳይ ባንክ 1ሚሊዬን 28ሺህ ብር እንዲሁም ከአባይ ባንክ 29 ሚሊዬን 365ሺህ ብር በአጠቃላይ 41ሚሊዬን 943 ሺህ ብር መወሰዱን ወረዳው አሳውቋል።

11/07/2025

ለአንዴ ውሃ ሽንት 20ብር‼️
ለአንድ ውሀ ሽንት ቫትን ጨምሮ 20 ብር‼️
አዲስ አበባ – የሽንት ቤት አገልግሎት ዋጋ ንረት የበርካቶችን ኪስ እያሳሰበ ነው። በአዲስ አበባ በተለይም በመርካቶ አካባቢ የሚገኙ ነጋዴዎች እና የህብረተሰብ ክፍሎች በቀን እስከ 100 ብር ለሽንት ቤት አገልግሎት እንደሚያወጡ እየገለጹ ነው።
አንዳንድ የሽንት ቤት አገልግሎት ሰጪዎች የዋጋ ጭማሪ በማድረግ አንዴ ለመሸናት 20 የኢትዮጵያ ብር (ከቫት ጋር) እያስከፈሉ ይገኛሉ።
ይህ የዋጋ ጭማሪ ብዙዎችን አስገርሟል።

Want your business to be the top-listed Media Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address

Addis Ababa
@@@@