Ethio Unity

Ethio Unity

Share

15/04/2026

#የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስቴር ሚንስትር የተከበሩ ክብሩ ዶር አብይ አህመድ አሊ፡በስምንት አመት ውስጥ የሰሩት ሥራቸው፦
🏴አርንጓዴ አሻራ/Green Legacy ፦ የእርሶ የመጀመሪያ ሥራቸው ነው ምክንያቱም መጀመሪያ ሀገረ ከመንበት ይጀምራል በምሉት ሀሳብ የኢትዮጵያን carbon dioxide መጠንን መቀነሰ የቻሉ ብቻኛ በአፍሪካም ብሎም በአለምም የተመሰከረለት ትልቅ ሰው ናቸው።
🏴በጋ መስኖ ፦ የህብረተሰቡን ኑሮ ለማሻሻል በአማት ሦስቴ ማምረት ይቻላል በምል መሪ ሀሳብ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ለመስተካከል እናም የኢትዮጵያ ህብረተሰብ በኑሮ ውድነት እንዳይቸገር ሥሠሩ የቁ ናቸው።
#የኢትዮጵያ መንግሥት የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ ለማስተካከል እና የህዝብን ኑሮ ለመሻሻል ብዙ በረከት ጥረት ስያረጉ እንዳሉ ሥራ ምስክር ነው።
ለምሳሌ ያህል ፦
የመጀመሪያው፡
1,በጋ መርኖ
2,free market zone
ነፃ የገበያ ግብይት ህብረተሰቡ በተመጣጣኝ ወጋ ግብይት እንድፈጽም ሥሠሩ እንደነበሩ ነው ሥራቸው የምንመሰክረው።ይህ ማለት ደሞ የህብረተሰቡን ኑሮ በብዙ በይባልም በትንሹም ቢሆን ለማሻሻል ስለተፈለገ ነው።
3, Macroeconomic improvement/ማይክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ
#ማይክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ አንድም የሀገርቱን ኢኮኖሚ stable/የተረጋጋ ለማድረግ ጭምር ነበረ ሥሠራ የነበረው።
በዚህ ማይክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ዘርፋ ብዙ ለውጦች እንደመጣ ሥራው ያሳያል።
አራተኛና መጨረሻው #ወደብ ነው የምሆን ምክንያቱም የኢትዮጵያን ኢኮኖሚያዊ ለማስተካከል እና የህብረተሰቡን ኑሮ ለማሻሻል ወሳኙ እና ዋነኛው ነገር ቀይ ባህሪ/ወደብን ወደ ቀድሞው ኢትዮጵያ ማስመለስ ነው የምሆነው።
🏴Eco Tourism ፦ ገበታ ለሀገር፣ገበታ ልሻገር፣ገበታ ለትውልድ በምል ማሪ ሀሳብ በተለያዩ ዞኖችና ወረዳዎች ይህ የቱሪዝም መደራሻ ተብሎ ሥሠራ ነበር፥የዚህ ቱሪዝም መዳረሻ ማስራት አንድም የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ ለማሳደግ ይጠቅማል ሁለትም ገብን ከፍ ለማድረግም በጣም ወሳኝ ነገር ነው።
🏴Corridor Development/ኮሪደር ልማት ይህ ኮርደር ልማት የከተማውን ውበት ጽዳት ከመጠበቅ አንጻር ብዙ ፋይዳ አለው ምክንያቱም ከተማ ስጸዳ ውብ ስሆን አንድ ለሚያየው ጥሩ ስሜት እንድሰማ ያደርጋል፣ጥሩ የሆነ አመለካከት እና አስተሳሰብ እንድኖር ያደርጋል።
🏴ሌማት ትሩፋት ፦ ይህም የህብረተሰቡን ሥራ ዕድልን ለመፍጠር እና ኑሮ ለማሻሻል ነው ከዚህ በፊት እየተሰራ የነበረው።

#በአጠቃላይ የኢትዮጵያ መንግሥት ዶር አብይ አህመድ አሊ አብዛኛውን ግዜ የሚንስትሮችን ሥራ ሥሠራ ነበረ የቀየው፥ከላይ የጠቀስናቸው ሙሉ በሙሉ የሚንስትሮች ሥራ ነበረ ነገር ግን በጠቅላይ ሚንስቴር ተጠሪነት ነበረ ሥሠራ የቀየው ደሞ የህዝብን ሥሠሩ ነበሩ ለአብነት ያህል በመጨራሻ ለይ የጠቀስነው ስለዚህ ዶር #አብያችን እንደ ስማቸውን #አብይ ሆነዋል #ምሳሌ ሆነዋል።

#የኢትዮጵያ ገዥው ፓርቲ

@ብልጽግና ፓርቲ

08/04/2026

፦ የነዳጅ ዋጋ ከ100 ዶላር በታች አሽቆለቆለ!
የተኩስ አቁም ስምምነቱ እና የሆርሙዝ ወሽመጥ ዳግም መከፈት ዓለም አቀፍ ገበያዎችን አንቀጥቅጠዋል።

በዩናይትድ ስቴትስ እና በኢራን መካከል የሁለት ሳምንት የተኩስ አቁም ስምምነት መደረጉን ተከትሎ እና የሆርሙዝ ወሽመጥ ዳግም በመከፈቱ ምክንያት፣ የዓለም የነዳጅ ዋጋ በአንድ በርሜል ከ100 ዶላር በታች በከፍተኛ ሁኔታ ቀንሷል።

የዩናይትድ ስቴትስ ዌስት ቴክሳስ ኢንተርሚዲየት (WTI) ድፍድፍ ነዳጅ ከ16 በመቶ በላይ በመቀነስ ወደ $94.47 አካባቢ ወርዷል። ብሬንት (Brent) ድፍድፍ ነዳጅ ደግሞ ከ15 በመቶ በላይ ቅናሽ በማሳየት ወደ $92.21 ዝቅ ብሏል፤ ይህም በድንገት የቀረቦት ስጋት መቃለሉን ያሳያል።

ለዓለም አቀፍ የነዳጅ እና የጋዝ ፍሰት ወደ 20 በመቶ የሚጠጋ ድርሻ ያለው እና ወሳኝ መተላለፊያ የሆነው የሆርሙዝ ወሽመጥ፣ ባለፉት ሳምንታት ከፍተኛ መስተጓጎል ገጥሞት ነበር። የወሽመጡ ዳግም መከፈት፣ ከከፍተኛ የዋጋ መለዋወጥ በኋላ አቅርቦትን ለማረጋጋት እና የኢነርጂ ገበያውን ለማቀዝቀዝ እንደ ዋና ምክንያት እየታየ ነው።
World News

Want your organization to be the top-listed Government Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

http://Iseeslaws.org.et.com/, https://youtube.com/@yisews?si=20jdevd1bKnHFgXy

Address

Hossana
Addis Ababa
261

Opening Hours

Thursday 03:00 - 21:00
Friday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 23:00
Sunday 04:00 - 23:00