Pastor Yared Tesfaye

Pastor Yared Tesfaye

Share

Pastor Yared Tesfaye 24/04/2026

https://youtu.be/AyESBPemr-E?si=qZd-6GWSGgbLMwI8
ሰላም ለእናንተ ይሁን ይህንን አዲሱን ዩቱብ ቻናሌን ሰብስክራይብ አድርጉ በድሮው ለይ መስራት አልቻልኩም pleas subscribe share በማድረግ ከጎኔ ቁሙ ጌታ ይባርካቹ ይዋጉኛል ግን አያሸንፋኝም።

Pastor Yared Tesfaye 3 likes, 1 comment. " Yared Tesfaye መዝሙር 3:5 እኔ ተኛሁ አንቀላፋሁም፤ እግዚአብሔርም ደግፎኛልና ነቃሁ።"

09/04/2026

ዘፍጥረት 49:22 “ዮሴፍ ትንሹ የፍሬ ዛፍ ነው፥ በምንጭ አጠገብ የሚያፈራ የፍሬ ዛፍ፤ አረጎቹ በቅጥር ላይ ያድጋሉ።

ዘፍጥረት 49:23 ቀስተኞች አስቸገሩት፥ ነደፉትም፥ ተቃወሙትም፤

ዘፍጥረት 49:24 ነገር ግን ቀስቱ እንደ ጸና ቀረ፤ የእጆቹም ክንድ በያዕቆብ አምላክ እጅ በረታ፥ በዚያው በጠባቂው በእስራኤል ዓምድ፥

13/03/2026

መዝሙር 23:4 በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብሄድ፡ አንተ ከእኔ ጋር ነህና ክፉን አልፈራም፤ በትርህና ምርኵዝህ እነርሱ ያጸናኑኛል።

Want your place of worship to be the top-listed Place Of Worship in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Address

Addis Ababa
29177