Prophet desta dewala

Prophet desta dewala

Share

Photos from Prophet desta dewala's post 15/06/2023

አሳታዉሉ ባላቹሁ ነጌረ አትመኩ አትታበዩ ትዕቢት ዉድቀትን ትቀድማለች ደሞም ያላቹሁ ነጌረ ሁሉ ያለዉ የኖረዉ ከራሱ ከእግዚአብሔር ነዉና በለላቹሁ ነገረ አትዕዜኑ የኖህ መረከብ መሻጌሪያ እንጂ መኖሪያ አልነበረም እናንተም ያላቹበት የትይኛዉ ሁነታ መሻገሪያ እንጂ መኖሪያቹ አይደለም ሰለዚህ የምመካ ቢኖር በእግዚአብሔር ይመካ አሜን።

01/06/2023

እየሱሲ ለአንተ ለአንቺ ለእናንቴ ምንድነው መልሱን በኮመንት አሰቀምጡ
ለኔ እየሱሲ ማለት እዉነተኛ የሕወሐት መንገደ ነዉ።
ፈጀን ፎሎ አድሪጉ

Want your place of worship to be the top-listed Place Of Worship in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Address

Addis Ababa