Mobile Maintenance?

Mobile Maintenance?

Share

06/08/2018

ሰላም ሰላም ብለናል ።።።።።።የሶፍትዌር የሞባይል ጥገና ከነሙሉ ሶፍትዌር እና ከፍላሽ ፋይል ጋር ለ 1 ወር የሚቆይ ኮርስ ።።።።በ3000 ብር ብቻ።።።።የሚፈልግ ስልኩን ኢንቦክስ ያደረግልን።።።።እነደውላለን።።።።ምርጥ አጋጣሚ

Photos from Mobile Maintenance?'s post 27/09/2015

ሃይ ጋይስ ዛሬ ሁለተኛ ትምህርታችንን እንቀጥላለን
ዛሬ የምንማረው ስለ ኤሲ ይሆናል
አይ ሲ ማለት ምን ማለት ነው ? ከሞባይል ጋርስ ምን ያገናኛዋል?
አይ ሲ ማለት integrated circuit ማለት ነው ብዙ ኮመፖነቶች የሚገኑበት ማለት ነው ወሰጡ
Resistor capacitor inductor diode ሌሎቹም ኮምፖነቶች ሊኖሩበት ይችላሉ
የአይሲ ስራው ብዙ ነው ብቻ ኮምፖነቶችን በመሰብሰብ አንድና ክዛ በለይ የሆነን ስራ ይሰራልናል ለምሳሌ ሞባይል ላይም ሆነ ቲቪ ሌላም ዲቫይስ ላይ ኦዲዬ አይ ሲ ፓወር አይሲ ይኖራል እነዚህ አይሲዎች የራሳቸው ስራ አላቸው ለምሳሌ ፓወር አይሲ የፓወርን አክቲቪቲ ይቆጣጠራል ኦዲዬ አይሲ ደሞ የኦዲዬ አክቲቪቲ ይቀጣጠራል ስለ አይሲ ይህን ካለን ይበቃናል
ወደ ሞባይል ስንገባ ሞባይል ላይም አይሲዎች በብዛት ይገኛሉ
የሞባይል አይሲዎች ምስሉ ላይ የምትመለከቱት ይሆናል
ማንኛውም ሞባይል ማለትም ሞባይል ከተፈጠረ ጀመሮ እስካሁና ያሉት ሞባይል 9 አይ ሲች አሉት ከድሮ ዳስተር ሞባይል አንስቶ እስከ አይፎን 6+ ደርስ ካሁን በሆላም ለሚፈጠሩት ስልኮች 9 አይሲዎች አሉት ዘጠኙ አይሲ ደሞ ለ3 እንከፍላቸዋለን
1 ) power and logic part ላይ (6 ic)
2) transmition part of ላይ (2 ic)
2) reception part of ic ላይ (1 ic)

1) power and logic part of ic
1) cpu ic (central processing unit )
ሲ ፒ ዩ ማለት የሞባይላችን ሁሉንም እንቅስቃሴ የሚቆጣጠር የሞባይል አይሲ ነው በአጭሩ የሞባይላችን አእምሮ ይባላል
***የሲፒዩ መበላሸት
Dead phone ,no net work ,no audio out put and etc….
***እንዴት መጠገን ይቻላል?
አይሲውን ማሞቅ ወይም መለወጥ
*** የሲፒዩ ቦታ
በኖኪያ እና በሳምሰንግ ላይ አይሲው በወርቃማ ፍሬም ተከቦ ይገኛል
በቻይና ስልክ ደሞ እላዩ ላይ M ወይም speed trum ተብሎ የጻፍበታል
2) memory ic
ሚሞሪ አይሲ ዳታ እስቶሬጅ ዲቫይስ ነው ለሁለት ይከፈላሉ
a) ROM ( read only memory ) it is permanent data storage
ሮም ማለት የስልካችን ዋናው ፕሮግራም ወይም operating system የሚቀመጥበት ማለት ነው
*** የሮም መበላሸት
Dead phone, black or white screen, dim light
******እንዴት መጠገን ይቻላል?
ሶፍትዌሩን ስንጠግን - ፍላሽ ወይም ፎረማት
ሃርድውሩን ስንጠግን - አይሲውን ማሞቅ ወይም መለወጥ
*** የሮም ቦታ
ሮም ኖኪያ እና ሳምሰንግ ላይ ብዙ ጊዜ የሚገኘው ከሲፒዩ አጠገብ ነው እና የአይሲው ቅርጽ ሁሌም rectangle ነው square ያልሆነ
ቻይና ላይ ደግሞ ከሲፒዩ ጋር አብሮ ይገኛል
b) RAM (randomly access memory) it is temporary data storage
ራም ማለት የስልካችን ሚሴጅ ኮንታክቶች ሚስኮሎች ሌሎችም ልንደልታቸው የምንችላቸው ነገሮች የሚቀመጥበት ነው
*** የራም መበላሸት
No miscall. no dilledcall. no received call . no store photo and music etc…
***እንዴት መጠገን ይቻላል?
ሶፍትዌሩን ስንጠግን - ፍላሽ ወይም ፎረማት
ሃርድውሩን ስንጠግን - አይሲውን ማሞቅ ወይም መለወጥ
*** የራም ቦታ
ሮም ኖኪያ እና ሳምሰንግ ላይ ብዙ ጊዜ የሚገኘው ከሲፒዩ አጠገብ ነው እና የአይሲው ቅርጽ ሁሌም rectangle ነው square ያልሆነ
ቻይና ላይ ደግሞ ከሲፒዩ ጋር አብሮ ይገኛል
*******note ---- ኖኪያ ስልክ ለይ 1 እሰከ 5 ሮም እና ራም አይሲዎች ይገኝሉ በብዛት ከሮም ራም ያንሳል ልላው ደግሞ ለሰፒዩ በጣም የሚቀርበው ሮም ነው
ራም ደግሞ በሳይዝ ከሮም ያንሳል
ራም እና ሮም ሚቀመጡበት ቦታ ከኮምፖነት የጸዳ ነው
3) POWER IC
ፓወር አይሲ ዋናው ስራ ከባትሪ ቮለቴጅ ተቀብሎ ለተለያዩ አይሲዎች ፓወር መስጠት ነው
ለምሳል ከባትሪ 3.7ቮልቴጅ ይቀበልና ለሲፒዩ 1.5 ቮልቴጅ ለሚሞሪ አይሲ ደግሞ 2.8ቮልቴጅ ያከፋፍላል
***የፓወር አይሲ መበላሽት
Dead phone ,no net work ,no audio out put and etc….
***እንዴት መጠገን ይቻላል?
አይሲውን ማሞቅ ወይም መለወጥ
***የፓወር አይሲ ቦታ
በኖኪያ ስላክ ለይ ለሁለት ዕንከፍለዋለን
a) የድሮ ኖኪያዎች ከሆኑ ማለትም 1st generation ከሆነ ብቻ ፓወር አይሲ ለብቻው ተነጠወሎ እናገኘዋለን ከአጠገቡም RTC የተባለ ኮሞፖነት እናገኛለን RTC ምን እንደምትመስል ምሰሉ ላይ መመልከት ይቻላል
b) አሁን የሚገኙ ኖኪያዎች ደግሞ አራት አየሲዎች በአንድ አይሲ ተጠቃለው ይገኛሉ የዚ አይሲ ስም UEM(universal energy management) ይባላል እዚ አይሲ ላይ አራት አይሲዎች ይገኛሉ እነሱም
Power ic, audio ic, charge ic, ui ic ይገኛሉ ይሄ አይሲ የምነለየው RTC ጠገቡ በመኖሩ ነው
(የቅርታ ስለ ኖኪያ ጄኔሬሽኖች አንድ ቀን የራሱን የቻላ ትምህርት እኖስደበታለን)
ቻይና ስልክ ላይ ደሞ አሁንም ልክ እንደ ሚሞሪ አይሲ ከሲፒዩ ጋር አብር ይገኛል
ብቻ ሁሉም ስልክ ላይ RTC የተባለው ኮምፖንት አብሮት ይገኛል
ለዛሬ ይህ ይበቃናል በሚቀጥለው ስለ audio ic , charger ic, ui ic እናወራለን
እስከዛ ሰላም ሁኑ ጥያቄ ካለ ኢንቦክስ አድርጉለኝ

Photos from Mobile Maintenance?'s post 14/09/2015

ሃይ ጋይስ ዛሬ የምንማረው ስለ ኮምፖነቶች ይሆናል
ክላስ ሁለት
ኮምፖነተ ምንድ ነው ? ከሞባይል ጋርስ ምን ያያይዘዋል ?
ኮመፖንተ ማለት ቮልትና ከረንትን ዕንደፈለግን የምናረግበት ሲስተም ነው
Component የሌለበት የኤሌክተሮኒክስ እቃ የለም
Component 1) resistor ይባላል ሰራውም ከረንትን ሊሚት ማድረግ ነው ስራው
Component 2) capacitor ይባላል ስራውም አላሰፍላጊ ከረንቶችን ፊልትረ ወይም ማጣራት ነው
Component 3) inductor ይባላል ስራውም ማጣራትና ማግንቲክ ፊልድ መፈጠር ነው
Component 4) fuse ይባላል ስራውም ከፈታኛ ቮልት ሲመጣ እራሱን መሰዋት በማድረግ ሌላው እቃ እንዳይበላሽ ደርጋል
Component ሞባይል ላይ በጣም ብዙ ነው ግን አብዛኖቹ ሞባይል ላይ የማይጠፉ 4ቱ ናቸው
ምስላቸውን ከታች ይመለከቱታል
ስለ Component ተናገሬው አለጨርሰውም ጥያቅ ካለቸሁ ኢንቦክስ አድርጉለኝ
በሚቀጥለው ደሞ ስለ ኤይሲዎች እንማራለን
ሼር ማድረጎን እንዳይረሱ

Want your school to be the top-listed School/college in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address

Winget
Addis Ababa