EffoySira.com - EffoyJobs

EffoySira.com - EffoyJobs

Share

24/04/2026

📢 የሥልጠና ፕሮግራም ምዝገባ ጥሪ - ከኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር

​🔻 የምዝገባ ጊዜ፡ ከሚያዝያ 26 እስከ ግንቦት 17 ቀን 2018 ዓ.ም (እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር ከMay 4 እስከ May 25, 2026)

​የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር በሰብአዊ አገልግሎት ዘርፍ ያለውን የ90 ዓመታት የላቀ ልምድ መሠረት በማድረግ፣ ውስን ለሆኑ ኢትዮጵያውያን ወጣቶች በሰብአዊነት ትምህርት ቤቱ የፊት ለፊት (Face-to-Face) የአጭር ጊዜ ልዩ የሰርቲፊኬት ሥልጠና ለመስጠት አመልካቾችን ይጋብዛል።

​✅ የመመዘኛ መስፈርቶች፦

● ​ቢያንስ የ12ኛ ክፍል ትምህርቱን ያጠናቀቀ/ች
● ​የሚሰጠውን አጠቃላይ የጽሑፍ እና የቃል ፈተና በብቃት ማለፍ የሚችል/ትችል
● ​በሳምንት ቢያንስ ለሦስት ቀናት በአካል ተገኝቶ ለመማር ፈቃደኛ የሆነ/ች
● ​ወጣት አመልካቾች እንዲያመለክቱ በከፍተኛ ሁኔታ ይበረታታሉ
● ​የእንግሊዝኛ ቋንቋ ችሎታ ያለው/ላት
● ​በሰብአዊ አገልግሎት ዘርፍ የመሥራት ራዕይና ከፍተኛ ፍላጎት ያለው/ላት

​ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ👇👇
https://effoysira.com/call-for-training-program-applications-red-cross/

Want your business to be the top-listed Recruitment Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Address

Addis Ababa