AhaduBank

AhaduBank

Share

28/06/2026

📱አሐዱ ለኩሉ መተግበሪያ! በተሻለ አማራጭ በእጅ ስልክዎ በይበልጥ ወደ እርስዎ ቀርበናል

👉ለአንድሮይድ ስልኮች : https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ahadubank.retail&hl=en

👉ለአፕል ስልኮች፡ https://apps.apple.com/gb/app/ahadu-lekulu/id6463130433

Available on & mobile, download from Appstore Playstore today!

ለበለጠ መረጃ 694 የደንበኞች አገልግሎት ማግኘት ይችላሉ!

15/06/2026

💼 We are Hiring

👉Place of work: Addis Ababa(Head Office)
👉Salary: As per the Bank’s Scale
Required Quantity for each position: (One) 1
👉Interested and qualified applicants shall apply via the following link only
👉CLICK HERE (https://forms.gle/k7fgBaKwaZhC8Vhs7)
Application Deadline Date
June, 19 2026

Only Shortlisted Candidates will be communicated.
If you need more information, please call us on
📞+251-11-5-260-795

AHADU BANK
Inclusive Intermediation

09/06/2026

💼 We are Hiring

👉Place of work: Addis Ababa(Head Office)
👉Salary: As per the Bank’s Scale
Required Quantity for each position: (One) 1
👉Interested and qualified applicants shall apply via the following link only
👉CLICK HERE (https://forms.gle/QM9AJqpENir82UK59)
Application Deadline Date
June, 12/2026

Only Shortlisted Candidates will be communicated.
If you need more information, please call us on
📞+251-11-5-260-795

AHADU BANK
Inclusive Intermediation

Photos from AhaduBank's post 05/06/2026

አሐዱ፡ ባንክ በዲጂታል ኪራይ አሰባሰብ ዙሪያ ሥልጠና ሰጠ!

አሐዱ፡ ባንክ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን (ኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ) የሕንጻዎች አስተዳደር ኤጀንሲ ያበለጸገውን የዲጂታል ኪራይ አሰባሰብ ሥርዓት በይፋ ጀምሯል።
የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ቤቶች እና ሕንጻዎች አስተዳደር ልማት ኤጀንሲ ይዞት የተነሣውን የዲጂታል አስተዳደር ግብ እውን ለማድረግ አሐዱ፡ባንክ ያበለጸገው ይህ ዘመናዊ የቴክኖሎጂ ሥርዓት፤ ብፁዕ አባታችን አቡነ ሳሙኤል በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ የክርስቲያናዊ ተራድኦ ልማት ኮሚሽን እና ቤቶችና ሕንጻዎች አስተዳደር ልማት ኤጀንሲ የበላይ ጠባቂ ሊቀ ጳጳስ በተገኙበት ዝርዝር ገለጻ ተደርጎበታል።

ይህ አዲስ የቴክኖሎጂ ሥርዓት ተከራዮች የኪራይ ክፍያቸውን በሞባይል ባንኪንግ በቀላሉ እንዲፈጽሙ የሚያስችል ሲሆን፣ የመክፈያ ጊዜ ማስታወሻና የክፍያ ምስጋና መልዕክቶችን በራሱ ይልካል።

በተጨማሪም የክፍያ ጊዜያቸው ያለፈባቸውን ተከራዮች የመቆጣጠር አቅም ያለው ሲሆን፣ ለቤተ ክርስቲያኗ ቀልጣፋ የፋይናንስ ቁጥጥርና ግልጽነትን ያሰፍናል ተብሏል።

Opening Hours

Monday 08:30 - 18:30
Tuesday 08:30 - 18:30
Wednesday 08:30 - 18:30
Thursday 08:30 - 18:30
Friday 08:30 - 18:30
Saturday 08:30 - 12:00