Yunus ETH

Yunus ETH

Share

Photos from Yunus ETH's post 25/04/2025

Shatter work/የሻተር ስራ

TikTok · YUNUS ETHIO🇪🇹 23/08/2023

TikTok · YUNUS ETHIO🇪🇹 Check out YUNUS ETHIO🇪🇹's video.

18/06/2022

በስልጤ ዞን ቅበት ከተማ አንድት የስልጤ ተወላጅ የሆነች እህት ብቻዋን ያስገነባችው ውብ መስጅድ!

ስሙ ነጃሺይ መስጅድ ነው።

አላህ ይቀበላት፤ አላህ ይጨምርላት። እንዲህ አይነት ጀግኖችን ያብዛልን።

18/06/2022

«ስለ ሀጅ ሻሚል ስብዕና እኔ ውስጥ የቀረው ሀሳብ የፍትህ ተሟጋችነታቸው፣ የነፃነት አርማነታቸው ነው!»
የስራና ክህሎት ሚኒስትር ወ/ሮ Muferihat Kamil Ahmed ▬▬▬▬▬▬▬▬●●▬▬▬▬▬▬▬▬▬

«ሀጅ ሻሚልን በአካል የማየት ዕድል ማግኘት ባልችልም እጅግ አስደማሚ ከሆነው ታሪካቸው ከልጅነቴ ጀምሮ ብዙ ነገር መገንዘብ ችያለሁ፡፡ በህይወት በነበሩበት ወቅት ለስልጤ ህዝብ የማንነት ትግል በገንዘባቸው፣ በጊዜያቸው ፣ በጉልበታቸውና በእውቀታቸው ታግለው ማታገላቸውን ከቤተሰቦቼ በቅርብ የመስማት ዕድልን አግኝቻለሁ፡፡

ስለ ሀጅ ሻሚል ስብዕና እኔ ውስጥ የቀረው ሀሳብ የፍትህ ተሟጋችነታቸው፣ የነፃነት አርማነታቸው ነው፡፡ ይህን ታሪክ ትውልድ ሊያውቀው፣ ሊታነፅበት ይገባል፡፡ በመፅሀፍ መልክ መቅረፅ መጀመሩ መልካም ጅምር ሲሆን በቀጣይ በተደራጀና በተጠናከረ መንገድ ብዙ ልንሰራ ይገባል፡፡»

የስራና ክህሎት ሚኒስትር ጊስቲት ሙፈሪሃት ካሚል ስለሀጅ ሻሚል የተናገረችው።
▬▬▬▬▬▬▬▬▬●●▬▬▬▬▬▬▬▬▬

ስለፍትህ እንጮሀለን፣ ሠላምን እንሰብካለን፣ አንድነትንና መከባበርን እንሻለን!

Want your business to be the top-listed Shop in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Website

Address

YNS
Addis Ababa
JEFIWKKE