Alsam properties

Alsam properties

Share

07/01/2023

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለገና በዓል አደረሳችሁ እያለ አል-ሳም ሪል ስቴት መልካም ምኞቱን ይገልፃል::

አል-ሳም ሪል ስቴት
በ0926858585 ወይም በ0970373737 ይደውሉ

27/12/2022

AL-SAM REAL ESTATE
በ0926858585 ወይም በ0970373737 ይደውሉ
 አል-ሳም ሪል ስቴት ዝግጅቱን አጠናቆ ቤት ለገዙ ደንበኞቹ ቁልፍ ማስረከም መጀመሩን ሲገልፅ በደሰታ ነው
 እንዲሁም የቀሩንን በጣም ጥቂጥ ቤቶች በሽያጭ ላይ ነን
ባለ 2 መኝታ
124 ካ.ሜ
148 ካ.ሜ
157 ካ.ሜ
163 እና 164 ካ.ሜ
ባለ 3 መኝታ
178 ካ.ሜ
183 ካ.ሜ
በተጨማሪም ለቢሮ እና ንግድ ስራ የሚያገለግሉ ጥቂጥ ቦታዎችን በማከራየት ላይ እንገኛለን
አል-ሳም ፕሮፐርቲስ
የታማኝ እጆች ውጤት

11/10/2022

0926858585 / 0970373737 ይደውሉ!
 ለቤት ገዢዎች የሪል ስቴቱን አፓርትመንት ለማስመረቅ እና ለማስረከብ ጥቂት ቀናትን በመጠባበቅ
ላይ ስንሆን ፡
o የቀሩንን ጥቂት ቤቶች
ባለ 2 መኝታ
 124 ካ.ሜ
 126 ካ.ሜ
 129 ካ.ሜ
 148 ካ.ሜ
 157 ካ.ሜ
 163 ካ.ሜ
 164 ካ.ሜ እና
ባለ 3 መኝታ
 178 ካ.ሜ
 183 ካ.ሜ ባለ ሶስት መኝታ ቤቶች
በመግዛት የተጠናቀቁ ዘመናዊ ቤቶች ባለቤት እንዲሆኑ ስንጋብዝዎት በደስታ ነው

10/09/2022

🌼🌼🌼መልካም አዲስ ዓመት🌼🌼🌼
እንኳን ለ 2015 ዓ.ም አዲስ አመት አደረሳቹ አደረሰን
አል-ሳም ሪል ስቴት ለመጪው አዲስ አመት ግንባታቸው የተጠናቀቁትን እና ሽያጫቸውም በመጠናቀቅ ላይ ያሉትን ቤቶች ለማስረከብ ዝግጅቱን አጠናቆ ለደንበኞቹ የሚያስረክብበትን ቀን በመጠባበቅ ላይ ይገኛል!
* የቀሩን በጣም ጥቂት ቤቶች
ባለ 2 መኝታ
o 124 ካ.ሜ
o 126 ካ.ሜ
o 129 ካ.ሜ
o 148 ካ.ሜ
o 157 ካ.ሜ
o 163 ካ.ሜ
o 164 ካ.ሜ
ባለ 3 መኝታ
o 178 ካ.ሜ
o 183 ካ.ሜ
በሽያጭ ላይ እንገኛለን
* በተጨማሪም በንግድ እና ቢሮ ማዕከላችን የቀሩንን ጥቂት ቦታዎች በማከራየት ላይ እንገኛለን፡፡
መልካም አዲስ አመት!
አል-ሳም ሪል ስቴት

06/08/2022

0970373737 ላይ ይደውሉ !
አል-ሳም ሪል ስቴት ለመጪው አዲስ አመት ግንባታቸው ከሞላ ጎደል የተጠናቀቁትን ለማስረከብ እና ሽያጫቸውም በመጠናቀቅ ላይ ያሉትን የመኖሪያ አፓርትመንት /ሽያጭ/ እንዲሁም የቢሮና ንግድ ማዕከል /ኪራይ/ በማጠናቀቅ ላይ እንገኛለን ፡፡
በመዲናችን እንብርት መሀል ሜክሲኮ
የቀሩን ጥቂት ቤቶች ሽያ ጭ፡
1-ባለ ሁለት መኝታ
124 ካ.ሜ
212 ካ.ሜ
163 ካ.ሜ
164 ካ.ሜ
148 ካ.ሜ
126 ካ.ሜ
129 ካ.ሜ
232 ካ.ሜ
2-ባለ ሶስት መኝታ
178 ካ.ሜ
183 ካ.ሜ
እንዲሁም የቀሩንን ጥቂጥ ለቢሮና ንግድ የሚሆኑ ቦታዎችን በማከራየት ላይ እንገኛለን ፡፡
አል-ሳም ፕሮፕርቲስ
“ የታማኝ እጆች ውጠት”

08/07/2022

0970 373737
• ሪል ስቴታችን በመሀል ሜክሲኮ ግንባታቸው ተጠናቆ በመጪው አዲስ አመት ለገዙ ደንበኞቻችን ለማስረከብ ዝግጅቱን በማጠናቀቅ ላይ ሲሆን የቀሩትን በጣም ጥቂት ቤቶች በቀሩን ጥቂት ጊዜ ገዝተው እርሶም የአዲሱ አመት በረከት ተቋዳሽ ይሁኑ እንልዎታለን፡፡
“ ግንባታቸው የተጠናቀቀ እንዲሁም የገዙ ደንበኞች ካርታቸውን በመውሰድ ላይ የሚገኙበት በከተማዋ እምብርት ላይ የሚገኙ ዘመናዊ ምን ቀረሽ የማይባል አፓርትመንት ቤቶች ”
# ባለ 2 መኝታ
* 124 ካ.ሜ
* 126 ካ.ሜ
* 156 ካ.ሜ
* 163 ካ.ሜ
* 164 ካ.ሜ
* 212 ካ.ሜ
* 231 ካ.ሜ

# ባለ 3 መኝታ
* 178 ካ.ሜ
* 183 ካ.ሜ

09/06/2022

በመጪው መስከረም ሁሉም ገዢ ደንበኞቻችን ወደ አዲሱ ቤታቸው!
የቀሩንን በጣም ጥቂት ቤቶች በዕጅዎ አስገብተው እርሶም በመጪው አዲስ አመት በአዲሱ ቤቶዎ ገብተው ዘና ብለው ኑሮዎትን ይቀጥሉ፡፡
* ባለ 2 መኝታ
119 ካ.ሜ፡124ካ.ሜ፡126ካ.ሜ
129ካ.ሜ፡148ካ.ሜ፡157ካ.ሜ
163ካ.ሜ እና 164ካ.ሜ
* ባለ 3 መኝታ
178ካ.ሜ እና 183ካ.ሜ
* ካርታቸው ያለቀላቸውን ቤቶች በሶስት ወር ውስጥ ተረክበው አዲሱን አመት ይቀበሉ!
አድራሻ ፡ መሀል ሜክሲኮ አልሳም ጨለለቅ ህንፃ አጠገብ
ስልክ 0970373737

Want your business to be the top-listed Realtor/realty Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Address

Mexico
Addis Ababa