Meskel Square Facility Management

Meskel Square Facility Management

Share

Photos from Ethiopian News Agency's post 05/07/2024
Photos from Meskel Square Facility Management's post 05/07/2024

#9 ኛው ከተማ አቀፍ የንባብ ባህል ፌስቲቫል

አ/አ/ባ/ኪ/ቱ/ቢሮ እና ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር የሚያዘጋጀው 9ኛ ዙር የንባብ ፌስቲቫል “ንባብ ለትውልድ ግንባታ!” በሚል መሪ ቃል ከሰኔ 28 እስከ ሰኔ 30/2016 ዓ.ም ድረስ በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል ይካሄዳል፡፡

በዚህ ፌስቲቫል እርስዎም ተጋብዘዋል!

Photos from Meskel Square Facility Management's post 05/07/2024

መኪናዎን አስተማማኝ በሆነ ቦታ የቁሙ። ለደህንነቱ ስጋት አይገባዎትም👌

Photos from Meskel Square Facility Management's post 02/07/2024

ከ30 ሺ በላይ ህዝብ የሚሳተፍበት ሩጫ በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ሊካሄድ ነው

በሰላም ሚኒስቴርና በአዲስ አበባ ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ አስተባባሪነት "ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ ቃል ከ30 ሺ በላይ ህዝብ የሚሳተፍበት የታላቁ ሩጫ በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ሊካሄድ ነው፡፡

ሰኔ 25/2016 ዓ.ም

ምንጭ:
የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ ዲጂታል ሚዲያ

Want your organization to be the top-listed Government Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

Address

Addis Ababa
1000