EYODA ORG
23/09/2025
እዮዳ ያለፉት ሁለት አመት ውስጥ ምን ሰራ?
ቀጥሎ የምኖሩን ተከታታይ ልጥፎቻችንን ላይ የኢዮዳ መንገድ እንቃኛለን ።
ፖስት ፩
የእዮዳ ራዕይ እንደተጸነሰ ከጎናችን የነበሩ ሰዎችን አስታውሰን እንጀምራለን ።
ጠንካራ ህብረቱን ልክ እንዳስቀጠልን በምንፈልገው ልክ ጥሶ ለመውጣት ጥረት ስናደርግ የነበረውን ጉዞ አንረሳም ።
በወቅቱ ዩንቨርስቲ ተማር በመሆናችን ፥ ሀሳብ እንጅ ብር አልነበረንም በምርቃት ወቅት የምንወስደው አንድ TTP የምባል ሙሉ የህክምና ድፓርትመንት አንድ ላይ ተቀናጅቶ በራሳቸው እቅም የማህበረሰቡን ችግር ለይቶ እንድንፈታ እና ለዛ ነገር ችግር ፈች ፕሮጀክት የምቀረጽበት ነበር ።
በዝህ ፕሮጀክት ላይ ሀሳባችንን ለቡድን ልጆች በማስረዳት የተለያዩ ቴክኒኮችን በመጠቀም የእዮዳን የወደፍት መንገዳችንን የምያንፀባርቅ ፕሮጀክት መከራ ያደርግንበት ጊዜ አስተማርም አስደማምም ነበር ።
በዝያ ጊዜ ያየንበት እይታ ብዞችን አስደንቆ እኛንም አስተምሮን ( ትልቅ ነገር ስለሆነ ሳይሆን በማይታሰብ መንገድ ትንሽ ነገርም ብሆን ትልቅ ቁምነገር ይዟል በምል ነበር) አለፈ
Beki NatiBereket NateAbrish Negash Gims@
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the organization
Telephone
Website
Address
Addis Ababa
1000