Ethio Marvel
04/01/2024
24/11/2022
ሽመና
በጥበብ ስራቸው ከሚያኮሩን የኢትዮጵያ ማህበረሰቦች ውስጥ የዶርዜ ማህበረሰብ አንዱ ነው።
የጋሞ ሕዝብ °° የሰላም የአንድነትና የአብሮነት ተምሳሌት ሕዝብ ነው ለዚህ ጥበበኛ ህዝብ "ሽመና" የተሰኘ አዲስ ሙዚቃ ያጠናቀቅን ሲሆን በቅርብ ቀን በሆፕ ኢንተርቴይመንት ይለቀቃል። ጥበበኞቹ የዶርዜ ማህበረሰቦች ከእጅ ጥበብ ስራቸው ባሻገር የራሳቸው የሆነ ባህላዊ ስርዓቶች አሏቸው። በተቻለ መጠን በዚህ ስራችን የማህበረሰቡን እሴቶች ለማስተዋወቅ ሞክረናል።
ያሬድ ነጉ
Yared Negu
22/11/2022
star አዲስ 😍
Want your business to be the top-listed Media Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Contact the business
Website
Address
Addis Ababa