Prophet Jossy JN
04/04/2026
ልዩ የትንሳኤ በዓል ኘሮግራም
እሁድ ከጠዋቱ 3:30 ጀምሮ
ሁላችሁም ነጭ በመልበስ አብረን የጌታችንን ትንሳኤ እንድናከብር ተጋብዛችኃል!
⛔️የማይቀርበት ልዩ ቀን⛔️
📍 እሁድ ከጠዋቱ 3:30 ጀምሮ
እግዚአብሔርን የምናመልክበት፣ ጌታን የምናከብርበትና የጌታን ሐይል የምንካፈልበት ልዩ የበረከት ቀን!!!
በተለያዩ ጥያቄዎች ውስጥ ያላችሁ እና የእግዚአብሔርን መለኮታዊ ምሪት እና በረከት የምትፈልጉ ሁሉ ተጋብዛችኋል!!!
እግዚአብሔር ዛሬም ይሰራል!!!
📍አድራሻ:- ሃያ ሁለት አደባባይ የመገናኛ ታክሲ መያዣ ጋር በሚገኘው ሰገን ህንፃ ስር
27/03/2026
ልዩ በሮችን የማስከፈት ቀን
እሁድ ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ
ሁላችሁም ተጋብዛችኃል!
⛔️የማይቀርበት ልዩ ቀን⛔️
📍 እሁድ ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ
እግዚአብሔርን የምናመልክበት፣ ጌታን የምናከብርበትና የጌታን ሐይል የምንካፈልበት ልዩ የበረከት ቀን!!!
በተለያዩ ጥያቄዎች ውስጥ ያላችሁ እና የእግዚአብሔርን መለኮታዊ ምሪት እና በረከት የምትፈልጉ ሁሉ ተጋብዛችኋል!!!
እግዚአብሔር ዛሬም ይሰራል!!!
📍አድራሻ:- ሃያ ሁለት አደባባይ የመገናኛ ታክሲ መያዣ ጋር በሚገኘው ሰገን ህንፃ ስር
17/02/2026
የማይቀርበት ልዪ የአምልኮ ምሽት!
ዛሬ ከ11:00 ጀምሮ ልዩ የአምልኮ እና ትንቢታዊ ምሽት!
አድራሻ:- ሃያ ሁለት አደባባይ የመገናኛ ታክሲ መያዣ ጋር በሚገኘው ሰገን ህንፃ ስር
Click here to claim your Sponsored Listing.