Yeab Electronics Shop

Yeab Electronics Shop

Share

31/03/2026

IMOU Ranger 2!
​የንግድ ድርጅትዎን ወይም የመኖሪያ ቤትዎን ደህንነት በዘመናዊ መንገድ ይጠብቁ። IMOU Ranger 2 (3MP/2K) ካሜራ ለሁሉም አይነት አገልግሎት ምቹ ሆኖ የተሰራ ነው!
​ለየትኛው ቦታ ይፈልጋሉ?
☕ ለካፌ እና ሬስቶራንት፦ የደንበኞችን መስተንግዶ እና የገንዘብ መቀበያውን (Cashier) ለመቆጣጠር።
🛍️ ለቡቲክ እና ለሱቅ፦ የዕቃዎችን ሰላምና የሰራተኞችን ውሎ ከስልክዎ ሆነው ለማየት።
💇‍♂️ ለፀጉር ቤት፦ የስራውን ሂደት እና የደንበኞችን ፍሰት ለመከታተል።
🏠 ለቤት፦ ቤተሰብዎን እና ንብረትዎን በቅርብ ለመጠበቅ።
​ዋና ዋና ጥቅሞቹ፡
​✅ 360° Coverage: ሙሉ ክፍሉን አሽከርክሮ የሚያሳይ።
​✅ Night Vision: በጨለማም ቢሆን ጥራት ያለው ምስል የሚቀርጽ።
​✅ Alarm Notification: ያልተለመደ እንቅስቃሴ ሲኖር ወዲያውኑ ለስልክዎ መልዕክት የሚልክ።
​✅ Easy Setup: በቀላሉ በዋይፋይ (Wi-Fi) የሚሰራ።
​💰 ዋጋ፦ 17,500 ብር
​📍 አድራሻ፦ ፒያሳ፣ ጊዬርጊስ፣ ኢቴል አፓርትመንት
📞 ስልክ፦ 0978282695

30/03/2026

Haino Teko
Germany watch
ገራሚ ሰአት

30/03/2026

የደህንነት ካሜራ
​📸 3K 5MP Ultra HD — እጅግ ጥራት ያለው ምስል።
​🌙 Full-Color Night Vision — በምሽት በከለር የሚያሳይ።
​🚨 Active Deterrence — በቀይና ሰማያዊ መብራት ማስጠንቀቂያ የሚሰጥ።
​🔊 Two-Way Talk — ማውራትና መስማት የሚያስችል (Mic & Speaker)።
​🌧️ Weatherproof — ለዝናብና ለፀሐይ የማይበገር (Outdoor)።
​💰 ዋጋ፦ 27,500 ብር ብቻ!
🎁 ልዩ ስጦታ፦ ካሜራውን ሲገዙ ነፃ ገጠማ (Free Installation) እንሰጣለን!
​📍 አድራሻ፦ ፒያሳ ጊዬርጊስ፣ 6 ኪሎ ታክሲ ተራ፣ ኢቴል አፓርትመንት።
📞 አሁኑኑ ይደውሉ፦ 0978282695
​ንብረትዎን በዘመናዊ ቴክኖሎጂ ይጠብቁ!

28/03/2026

🎙️ NeePho NP-60 Wireless Microphone
​ለቪዲዮ ቀረጻ፣ ለቲክቶክ እና ለኢንተርቪው የሚሆን ጥራት ያለው ድምፅ!
​✨ ዋና ዋና ጥቅሞች፦
• Dual Mic: ሁለት ሰው በአንድ ጊዜ መቅዳት የሚችል
• Noise Reduction: ጫጫታን የሚቀንስ (AI ANC)
• Charging Case: ማይኩን ራሱ የሚሞላ ካሴት ያለው
• Plug & Play: ለሁሉም ስልኮች (iPhone & Android) የሚሆን
​💰 ዋጋ፦ 6,500 ብር
​📍 አድራሻ፦ ፒያሳ ጊዮርጊስ፣ ኢቴል አፓርትመንት
📞 ለማዘዝ፦ 0978282695 ይደውሉልን

Photos from Yeab Electronics Shop's post 28/03/2026

Active Noise Cancellation: የውጭ ጩኸትን ሙሉ በሙሉ የሚያጠፋ።
​24-bit Hi-Fi Audio: ጥርት ያለና እውነተኛ የድምፅ ጥራት።
​360 Audio: ልክ ሲኒማ ቤት እንዳሉ አይነት ስሜት የሚሰጥ።
​Water Resistance: በላብና በዝናብ የማይበላሽ።
​💰 ዋጋ፦ 2,800 ብር ብቻ!
​📍 አድራሻ፦ ፒያሳ፣ ጊዮርጊስ፣ 6 ኪሎ ታክሲ ተራ፣ ኢቴል አፓርትመንት (Etel Apartment)
​📞 ለማዘዝ በዚሁ ስልክ ይደውሉልን፦ 0978282695
​አሁኑኑ ይደውሉና የዚህ ድንቅ ቴክኖሎጂ ባለቤት ይሁኑ! 🏃‍♂️🏃‍♀️

Photos from Yeab Electronics Shop's post 14/03/2026

የላቀ ጥራት ያለው STELLAR Dual Lens Smart Camera
​ለቤትዎ ወይም ለድርጅትዎ አስተማማኝ ጥበቃ የሚሰጥ፣ በቴክኖሎጂው ዘመናዊ የሆነ ባለ ሁለት ሌንስ ካሜራ።
​💰 ዋጋ፦ 12,500 ብር ከነፃ ገጠማጋ (Free Installation) እናደርጋለን!
​የካሜራው ልዩ ባህሪያት፦
​Dual 5MP Lenses (5K Resolution): እጅግ ጥራት ያለው ምስል የሚያሳይ ባለ ሁለት ሌንስ። አንዱ ቋሚ ቦታ ሲያሳይ፣ ሌላኛው የሚሽከረከር (360°) ነው።
​Smart Hybrid Light: በጨለማ ውስጥ እንደ ቀን የሚያበራ ጥራት ያለው የቀለም ምስል (Full Color Night Vision)።
​Smart WiFi Connection: በስልክዎ ባሉበት ቦታ ሆነው በቀጥታ መከታተል የሚያስችል::
​Two-Way Audio: በካሜራው በኩል ድምፅ ለመስማትም ሆነ ለመናገር የሚያስችል::
​Motion Detection: ሰው ሲኖር ለይቶ ወደ ስልክዎ መልዕክት ይልካል።
​📞 አሁኑኑ ይደውሉልን፦ 📲 0978282695
​📍 Yeab CCTV and Security Solution
ጥራትና ታማኝነት መለያችን ነው!

Photos from Yeab Electronics Shop's post 11/03/2026

ላፕቶፕዎ በስራ ብዛት እንዳይዝል እና እርስዎም በምቾት እንዲሰሩ የሚያግዝ ድንቅ የላፕቶፕ ስታንድ እና ማቀዝቀዣ (Cooling Pad)።
​📌 ዋና ዋና ጥቅሞች፦
​❄️ ከፍተኛ ቅዝቃዜ፦ 140mm የሚሆን ትልቅ እና ድምፅ የማይረብሽ (Silent Fan) ስላለው ላፕቶፕዎ እንዳይሞቅ ያደርጋል።
​📐 ምቹ አቀማመጥ (Ergonomic Design)፦ ለአንገት እና ለትከሻ ህመም እንዳይጋለጡ በ 5 የተለያዩ ከፍታዎች (Angles) ማስተካከል ይቻላል።
​🔌 USB Hub፦ ተጨማሪ 2 የUSB ፖርቶች ስላለው ሌሎች ቁሳቁሶችን ለማገናኘት ይመቻል።
​💻 ለማንኛውም ላፕቶፕ፦ ከ 9" እስከ 17" ኢንች ለሆኑ ማናቸውም ላፕቶፖች የሚሆን።
​🛡️ ጥንካሬ፦ ከብረት (Metal mesh) እና ጠንካራ ፕላስቲክ የተሰራ።
​💰 ዋጋ፦ 4,200 ብር
​📞 ስልክ፦ 0978282695
​📍 አድራሻ፦ አዲስ አበባ
​በፍጥነት ይዘዙን፣ ባሉበት ቦታ እናደርሳለን!
​ #የላፕቶፕማቀዝቀዣ

Photos from Yeab Electronics Shop's post 05/03/2026

ፈጣን ኢንተርኔት በየትኛውም ቦታ! 🚀
​የቤተሰብዎ ወይም የቢሮዎ የኢንተርኔት ፍጥነት አሳስቦዎታል? እንግዲያውስ መፍትሄው እጃችን ላይ ነው!
​የቅርብ ጊዜው LTE Wireless Modem WiFi Pro አሁን በገበያ ላይ ውሏል።
​ለምን ይህን ሞደም ይመርጣሉ?
​ለብዙ ሰው የሚሆን፦ በአንድ ጊዜ እስከ 12 ሰው ድረስ ያለምንም መቆራረጥ ያስጠቅማል።
​ከፍተኛ ፍጥነት፦ በዘመናዊው WiFi 6 ቴክኖሎጂ የታገዘ (300Mbps) እና የ 150Mbps LTE ፍጥነት ያለው።
​አስተማማኝ ባትሪ፦ 3000mAh ባትሪ ስላለው እስከ 12 ሰዓታት ድረስ ያለ መብራት ያገለግላል።
​ዘመናዊ ቻርጅ፦ በ USB Type-C የሚሞላ።
​💰 ዋጋ፦ 4,800 ብር ብቻ!
​📩 ለማዘዝ፦ አሁኑኑ በውስጥ መስመር (Inbox) መልዕክት ይላኩልን።
🚚 ባሉበት ቦታ በዴሊቨሪ እናደርሳለን!

Want your business to be the top-listed Computer & Electronics Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address

Addis Ababa
1000