Wollo Times
24/06/2022
ናቲ እና አጎቱ ሁሌም እንዳጎበደዱ ነው ለከርሳቸው።። ወድቆ ከሚሰበር ባይበላስ ቢቀር አለ ቴድ አፍሮ
27/05/2022
የፓኪስታኑ የሴራውን መንግስት እርቃኑን ያስቀረው አስደንጋጩ የኢስላማባድ የድጋፍ ሰልፍ!!!!
በአሜሪካ ሴራ ከስልጣናቸው የተወገዱት ኢምራን ከኻን በዋና ከተማው በጠሩት ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ የታየው ህዝባዊ ማዕበል የሴራውን መንግስት ከፍተኛ ድንጋጤና ጭንቀት ውስጥ አስገብቷቸው ቤተመንግሥቱ በልዩ ወተደሮች ሲጠበቅ ውልዋል። በህዝባዊ ሰልፉ በፀጥታ ሃይሉና በሰልፈኞቹ መካከል በተፈጠረ አለመግባባት የሰው ህይወት ጠፍቷል ተብልዋል።
21/05/2022
ህግ ሳታከብሩ ህግ ማስከበር መዘዙ አፋችሁን እንደመክፈት እንዴ መዝረፍ ቀላል አይዴለም።
Want your business to be the top-listed Media Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Bole
Addis Ababa
242624
Addis Ababa
242624