Finot Engineering Works
የወተት ምርትዎን ወደ እርጎ በመቀየር ትርፋማነትዎን ለማሳደግ ለምታስቡ አምራቾች፤ የፍኖት ኢንጅነሪንግ የወተት ማርጊያ ማሽን አስተማማኝና ቀልጣፋ መፍትሄ ይዞላችሁ ቀርቧል። ይህ ማሽን በአጭር ጊዜ ውስጥ ወጥ የሆነ ጥራትና ጣዕም ያለው እርጎ ለማምረት የሚያስችል ሲሆን፤ በአንድ ጊዜ 50 ሊትር ወተት (ወይም 100 ኩባያ እርጎ) በ2 ሰዓት ውስጥ ብቻ አርግቶ የማዘጋጀት ከፍተኛ አቅም አለው። ማሽኑ ዲጂታል የሙቀት መቆጣጠሪያ የተገጠመለት በመሆኑ፣ ምርቱ የሚፈልገውን ትክክለኛ ሙቀት በመጠበቅ የምርት ሰዓቱን በትክክል ለመወሰንና የጥራት መለዋወጥን ለማስቀረት ይረዳል። ሙሉ በሙሉ ከማይዝግ ብረት (Stainless Steel) የተሰራ በመሆኑ ለምግብ ንጽህና ተስማሚና በቀላሉ የሚጸዳ ሲሆን፤ መደበኛ የቤት ኤሌክትሪክን (Single Phase) በመጠቀም የሚሰራ በመሆኑ ተጨማሪ የኃይል ወጪ ሳይጠይቅ በቤትዎ ወይም በስራ ቦታዎ ምርታማነትዎን ይጨምራል። የፍኖት ኢንጅነሪንግ ማርጊያ ማሽንን በመጠቀም ጊዜዎን ሳይባክኑ፣ በየቀኑ አስተማማኝና ጥራቱን የጠበቀ የእርጎ ምርት ለደንበኞችዎ በማቅረብ የስራ ሂደትን ያቀላጥፉ ። ለበለጠ መረጃ +251912344157 / +251923596730
ሙሉ መለዋወጫና የቴክኒክ ድጋፍ እዚሁ አጠገብዎ / Right by your side, Local Support & Full Spare Parts for more +251912344157 / +251923596730
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Address
Addis Ababa
Opening Hours
| Monday | 08:00 - 17:00 |
| Tuesday | 08:00 - 17:00 |
| Wednesday | 08:00 - 17:00 |
| Thursday | 08:00 - 17:00 |
| Friday | 08:00 - 17:00 |
| Saturday | 08:00 - 17:00 |