Negash Zewdu
23/05/2024
ልጅስ አይታምም ሼር አድርጉላችው እባካችሁ🙏🙏🙏
ለህፃን አሜን ፍቅረአብ ኤርቤቶ
ላለፉት ወራት ሕፃን አሜን ፍቅረአብ በተለያዩ ሆስፒታሎች በልብ ሕመም ምክንያት የህክምና አገልግሎት ሲሰጣት ቆይቶ አሁን ሕመሙ ከአቅም በላይ እየተባባሰ በመሄዱ እና አስጊ ደረጃ በመድረሱ የጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በአፋጣኝ ወደ ውጪ ሃገር ሄዳ እንድትታከም ወስኗል ። ለእዚህም እስከ 2.5 ሚሊዮን ብር እንደሚያስፈልግ ታውቋል ።
ወገኖች ሕፃን አሜን ፍቅረአብን ለመታደግ ሁላችንም የድርሻችንን እንወጣ!! የመልካምነት እጃቹን እንድትዘረጉ በፈጣሪ ስም እንጠይቃለን።
ፍቅረ አብ ኤርቤቶ ( አባት )
የባንክ ቁጥር
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000085266911
ብርሃን ባንክ 1001027027984
Want your business to be the top-listed Business in Adama?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Website
Address
Adama