Apostle Techale Abebe
28/04/2026
✝ የሐዋርያት ሥራ 4:12
"There is salvation in no one else, for there is no other name under heaven that is given among men, by which we must be saved!”"✝ የሐዋርያት ሥራ 4:12
"መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።"
26/04/2026
በዚያም ቀን እግዚአብሔር ፈጣኑን እባብ ሌዋታንን ጠማማውንም እባብ ሌዋታንን በጠንካራ በታላቅም በብርቱም ሰይፍ ይቀጣል፥ በባሕርም ውስጥ ያለውን ዘንዶ ይገድላል።
✝ ትንቢተ ኢሳይያስ 27:1
"In that day, Yahweh with his hard and great and strong sword will punish leviathan, the fleeing serpent, and leviathan the twisted serpent; and he will kill the dragon that is in the sea."
ምሳሌ 10:8
- በልቡ ጠቢብ የሆነ ትእዛዝ ይቀበላል፤ ለፍላፊ ተላላ ግን ወደ ጥፋት ያመራል። '
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the place of worship
Website
Address
KSYከጨስልየዳኑ