Cyber Fano
03/12/2025
የአማራ ትግል ቀርፋፋ ሆኗል!
እየመጣ ያለውን የአፍሪካ ቀንድ ትርምስ እና የአለም የኢኮኖሚ ጦርነት በአግባቡ የተረዳ የፋኖ የፖለቲካ አሰላለፍ አለማቀድ የአማራ ህዝብ የህልውና ትግሉን አደጋ ላይ ጥሎታል!
03/04/2025
አፋህድ የአማራ ህዝብ የህልውና ትግልን በተመለከተ አጭር የዳሰሳ ጥናት በማድረግ ላይ ይገኛል።
የዕርስዎን አስተያየት እንዲያካፍሉን በአክብሮት እንጠይቃለን። የሚሰጡት መልስ ለጥናት ዓላማ ብቻ ይውላል።
እናመሰግናለን!!
የዳሰሳ ጥናት የአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት(አፋህድ) የአማራ ህዝብ የህልውና ትግልን በተመለከተ አጭር የዳሰሳ ጥናት በማድረግ ላይ ይገኛል። በሚከተሉት ርዕሰ ጉዳዮች ላይ የዕርስዎን አስተያየት እንዲ....
02/10/2025
አማራ፣ አማራነት
👉አርበኛ ፋኖ ኢንጂነር ዘበነ የዕዙ ሎጂስትክ መምሪያ ሃላፊ
👉አርበኛ ፋኖ አምሳ አለቃ ታደሰ የእዝ ትምህርትና ስልጠና መምሪያ ሃላፊ፣
👉አርበኛ ፋኖ አማን የዕዙ ዘመቻ መምሪያ ሃላፊ፣
#ሸዋ ጠቅላይ ግዛት👏
Click here to claim your Sponsored Listing.